ቤት ወደ እርስዎ ለማቅረብ ቆርጧል!

አገልግሎታችን የውክልና ስልጣን፣የሰነድ ማረጋገጫ እና ህጋዊነትን እና
እንደ ጋብቻ፣ ፍቺ፣ ሞት እና የልደት የምስክር ወረቀቶች ያሉ
አስፈላጊ መዝገቦችን ማረጋገጥን ጨምሮ ቁልፍ የህግ እና የሲቪል
ሂደቶችን ያመቻቻል—በትክክለኛ እና አስተማማኝነት።

መተግበሪያ አውርድ

About Us

Initially, this technology was created to change each and every service given at the Ethiopian embassies all over the world in to a full digital system. By doing so, we hope to give a convenient and pleasant experience for anyone that requires service from any Ethiopian embassy or consular offices. Moreover, we expect this technology to bring economic benefit back home. As a government representative our first priority would be to empower our people, wherever they maybe by providing them the best service. Ultimately, we long Ethiopia to become an easy and favorable destination for investment, tourism and other various fields.

ተልዕኮ!

ተልዕኳችን ደህንነቱ የተጠበቀ ፈጣንና አስተማማኝ የዲጂታል ኢምባሲና ቆንጽላ አገልገሎቶችን በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ኢትዮጲያውን እና ትውልደ ኢትዮጲያውን በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ ነው!

ራዕያችን!

ታማኝ እና በቴክኖሎጂ የተሻሻለ ዲጂታል ፕላትፎርም በኢትዮጵያ ተልእኮዎች ውስጥ አገልግሎቶችን የሚያቀላጥፍ፣ በአገር ውስጥና በውጭ ላሉ ዜጎች ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ተደራሽ መፍትሄዎችን በመስጠት ከዋና ዋና ተቋማት ጋር ጠንካራ ትብብር እንዲኖር ማድረግ።

በመጨረሻም ራዕያችን ኢትዮጵያን አስተማማኝ፣ ቀልጣፋ እና በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነች የኢንቨስትመንት፣ የቱሪዝም እና የዘርፍ ተሣትፎ መዳረሻ አድርጎ ማስቀመጥ ነው።

ሙሉ በሙሉ በበይነመረብ አማካኝነት የሚሰጥ የኢምባሲ አገልግሎት ጥቅሞች

ማህበራዊ ተሳትፎ: ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን በሚያገኙበት ጊዜ በሀገርዎ ላይ በተለያየ መልኩ ተሳታፊ እንዲሆኑ ይበረታታሉ

የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት

ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን በሚያገኙበት ጊዜ በሀገርዎ ላይ በተለያየ መልኩ ተሳታፊ እንዲሆኑ ይበረታታሉ

ማህበራዊ ተሳትፎ

በአካል ኢትዮጵያ መሄድ ሳይጠበቅቦት በሀገርዎ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ይችላሉ

የንግድ ጥቅም

አዲሱ የዲጂታል ሞፋ ቴክኖሎጂ ባለ ብዙ አማራጭ ነው

የዝውውር መጠን

እንዲህ ያሉ ፈጣንና ቀልጣፋ የቴክኖሎጂ አማራጮች ብዙ ደንበኞችን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያብረታታል ይህም በሀገራችን ኢኮኖሚ ላይ አዎንታዊ ተጽኖ ይኖረል

ውክልናን ለመስጠት የሚያስፈልጉ ሰነዶች

  • የመኖሪያ ፍቃድ
  • ፓስፖርት
  • የመንጃ ፍቃድ
  • የመኖሪያ ፍቃድ
  • ስቴት አይዲ
  • የሎ ካርድ
  • የውትድርና መታወቂያ

Awesome Image

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

አገልግሎታችን በኢትዮጵያ ቁልፍ የሆኑ የህግ እና የሲቪል ሂደቶችን በብቃት ለማቅረብ ያስችላል። ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የተተገበረው ስርዓቱ የውክልና ስልጣን፣ የሰነድ ማረጋገጫ እና ህጋዊነትን ጨምሮ አገልግሎቶችን ይሰጣል፣ እንዲሁም የወሳኝ ኩነቶችን ማለትም እንደ ጋብቻ፣ ፍቺ፣ ሞት እና የልደት የምስክር ወረቀቶችን በማውጣት ትክክለኛነትን፣ አስተማማኝነትን እና የተቀመጡ ደረጃዎችን ማክበርን ያረጋግጣል።

ከሀገር ውጭ ወደ ሀገር ውስጥ

ደንበኞች ባሉበት ሃገር ህጋዊነቱ የተረጋገጠውን ሰነድ በሀገር ውስጥ ለሚፈልጉት አላማ ለማዋል በኢፌድሪ የውጪጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ በኩል ህጋዊነቱ ተረጋግጦ የሚያፍበት ሂደት ሲሆን! አገልግሎቱን ለማግኘትም መተግበሪያውን በማውረድ አካውንት በመክፈት የሚጠየቁትን መጠይቆች በመሙላት ህጋዊነቱ እንዲረጋገጥ የሚፈልጉትን ሰነድ ስካን በማድረግ ካስገቡ በሁዋላ ቀጣይ መጠይቆችን በመሙላት ያጠናቅቃሉ:: በመጨረሻም ያስገቧቸውን ሰነዶች ትክክለኛነትና ህጋዊነት በኢትዮጲያ የውጪጉዳይ ሚኒስቴር በኩል ተረጋግጦ ከ24-48 ሰዓታት ውስጥ አዲስ አበባ በሚገኘው የውጪጉዳይ ቆንጽላ ጽ/ቤት ቢሮ በመገኘት እርሶ ወይንም የወከሉት አካል በአካል ተገኝተው ሰነዶን በመውሰድ ለሚፈልጉት አላማ ማዋል ይችላሉ፡፡

ከሀገር ውስጥ ወደ ውጪ ሀገራት

ደንበኞች በሀገር ውስጥ በኢትዮጲያ መንግስት በኩል ህጋዊነቱ የተረጋገጠ ሰነድን በውጪ ሀገራት ጥቅም ላይ ለማዋል በኢፌድሪ የውጪጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ በኩል ህጋዊነቱ ተረጋግጦ የሚያፍበት ሂደት ነው። አገልግሎቱን ለማግኘትም መተግበሪያውን በማውረድ አካውንት በመክፈት የሚጠየቁትን መጠይቆች ከሞሉ በሗላ ህጋዊነቱ እንዲረጋገጥ የሚፈልጉትን ሰነድ ስካን በማድረግ ያስገባሉ:: ቀጣይ መጠይቆችን በመሙላት ያጠናቅቃሉ በመጨረሻም ያስገቧቸውን ሰነዶች ትክክለኛነትና ህጋዊነት በኢፌድሪ የውጪጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ በኩል ህጋዊነቱ ተረጋግጦ በሚኖሩበት ሀገር አድራሻ ከ24-48 ሰዓታት ውስጥ ይላክሎታል!

ጠቃሚ ሰነዶች

የሕይወትዎን በጣም አስፈላጊ ሰነዶች በቀላሉ ለመቆጣጠርና ለማረጋገጥ በመተግበሪያችን የተዘጋጀውን የወሳኝ ሰነድ አገልግሎት ተጠቀሙ። የጋብቻ፣ የፍቺ፣ የትውልድ ወይም የሞት ማረጋገጫ ቢያስፈልግዎትም መድረካችን ሁሉንም ሂደት ከጀማሪ እስከመጨረሻ ቀላል እንዲሆን ተዘጋጅቶ ነው። ቀላል የሆነ ተጠቃሚ ገጽታ፣ እርስዎን የሚመራ መመሪያዎች እና የተረጋገጠ ዲጂታል እንክብካቤ በመጠቀም አስፈላጊ ሰነዶችን በቀላሉ በፍጥነት ማግኘት ይችላሉ። ግባችን የተሻለ እና ዘመናዊ መፍትሄ በመስጠት፣ የሚያስፈልጉትን የወሳኝ ሰነድ ሂደቶች በቀላሉ በእርግጥ እንዲጠናቀቁ ማድረግ ነው፤ እናም ይህን ሁሉ በመሣሪያዎ ላይ እንዲፈጽሙት የተዘጋጀ ነው።

ከሀገር ውጭ ወደ ሀገር ውስጥ

ደንበኞች ባሉበት ሃገር ህጋዊነቱ የተረጋገጠውን ሰነድ በሀገር ውስጥ ለሚፈልጉት አላማ ለማዋል በኢፌድሪ የውጪጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ በኩል ህጋዊነቱ ተረጋግጦ የሚያፍበት ሂደት ሲሆን! አገልግሎቱን ለማግኘትም መተግበሪያውን በማውረድ አካውንት በመክፈት የሚጠየቁትን መጠይቆች በመሙላት ህጋዊነቱ እንዲረጋገጥ የሚፈልጉትን ሰነድ ስካን በማድረግ ካስገቡ በሁዋላ ቀጣይ መጠይቆችን በመሙላት ያጠናቅቃሉ:: በመጨረሻም ያስገቧቸውን ሰነዶች ትክክለኛነትና ህጋዊነት በኢትዮጲያ የውጪጉዳይ ሚኒስቴር በኩል ተረጋግጦ ከ24-48 ሰዓታት ውስጥ አዲስ አበባ በሚገኘው የውጪጉዳይ ቆንጽላ ጽ/ቤት ቢሮ በመገኘት እርሶ ወይንም የወከሉት አካል በአካል ተገኝተው ሰነዶን በመውሰድ ለሚፈልጉት አላማ ማዋል ይችላሉ፡፡

Learn more about the Process
Awesome Image

ከሀገር ውስጥ ወደ ውጪ ሀገራት

ደንበኞች በሀገር ውስጥ በኢትዮጲያ መንግስት በኩል ህጋዊነቱ የተረጋገጠ ሰነድን በውጪ ሀገራት ጥቅም ላይ ለማዋል በኢፌድሪ የውጪጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ በኩል ህጋዊነቱ ተረጋግጦ የሚያፍበት ሂደት ነው። አገልግሎቱን ለማግኘትም መተግበሪያውን በማውረድ አካውንት በመክፈት የሚጠየቁትን መጠይቆች ከሞሉ በሗላ ህጋዊነቱ እንዲረጋገጥ የሚፈልጉትን ሰነድ ስካን በማድረግ ያስገባሉ:: ቀጣይ መጠይቆችን በመሙላት ያጠናቅቃሉ በመጨረሻም ያስገቧቸውን ሰነዶች ትክክለኛነትና ህጋዊነት በኢፌድሪ የውጪጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ በኩል ህጋዊነቱ ተረጋግጦ በሚኖሩበት ሀገር አድራሻ ከ24-48 ሰዓታት ውስጥ ይላክሎታል!

Learn more about the Process
Awesome Image

Happy Applicants for Digital Experience

0
    Your Cart
    Your cart is emptyReturn to Shop